• Skip to main content
  • Skip to primary sidebar
  • Home
  • Jobs Vacancy 2021
  • nae.gov.et
    • Grade 10
    • Grade 12
  • Text Books
    • Ethiopia Grade 9 Textbook
    • Ethiopia Grade 11 Textbook
    • Ethiopia Grade 12 Textbook
  • Universities and Colleges
  • NIMEI

www.examresultethiopia.com




You are here: Home / NIMEI / NIMEI 2017 Registration | Result 2009 | Cutoff point

NIMEI 2017 Registration | Result 2009 | Cutoff point

November 27, 2017

NIMEI 2017 Registration | Result 2009 | Cutoff point: A New Innovative Medical Education Initiative (NIMEI) had been launched in Ethiopia in February 2012 and the training of medical doctors using a new approach and curriculum initiated. Currently training is being conducted in ten universities and three hospitals across the country, all of whom have teaching hospitals, health centers and community attachment sites. The NIMEI curriculum is different from the existing curriculum in terms of uptake of students, years of education and is competency based and integrated.

NIMEI 2017 Registration | Result 2009 | Cutoff point

The initiative works on planning medical doctor training, supporting the medical schools in the country focusing on the new medical schools and also involved in developing standards for the medical doctors training.

You are here: Home / NIMEI / 2017 NIMEI Admission Criteria 2010 E.C.

2017 NIMEI Admission Criteria 2010 E.C

NIMEI Result 2009:

2009 E.c Nimei Written Entrance Exam Result And Interview Site, Date & Time Download.

Cut Off Point For Written Entrance Exam:

  • Male ≥ 47
  • Female ≥ 44
  • በ2009 ዓ.ም በአዲሱ የህክምና ሥርአተ ትምህርት (NIMEI) ለመማር የጽሁፍና የቃል ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች የተመደባችሁበትን የማሰልጠኛ ተቋምን በዚህ ሊንክ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡

2009 NIMEI Oral Exam Result

  • The oral exam is scored from 40. Download NIMEI Oral Exam Result 2009 .

Cutoff point

  •  Male ≥ 20 (who scored  20 or more)
  •  Female ≥18.8 (who scored 18.8 or more)

2. The written exam is used to recruit eligible applicants for interview. The final pass/fail decision done based on oral exam result

 For Placement the following criteria will be considered

  •  The sum of written and oral exam result
  •  Applicants’ choice
  •  Training institutions’ intake capacity

4. As soon as the placement is completed it will be posted on MOE website.

NIMEI Registration

  • The registration will be after two weeks of the post of placement on MOE website. This placement is posted on May 24, 2017. For detail information on the registration please contact the university to which you are assigned.m Placement exchange is not
  • አመልካቹ/ቿ
    1.1 ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያለው/ያላት መሆን ይኖርበታል/ይኖርባታል፡፡
    1.2 በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ካላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በማንኛውም የጤና ሳይንስ ፕሮግራሞች ወይም በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ:-
    1.2.1 በBSC እና BED ዲግሪ የተመረቀ/ች እና ሁለት ኣመት ያገለገለ/ች፡፡
    1.2.2 ወይም በዲኘሎማ ለአራት ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች እና የመጀመሪያ ድግሪ ኖሮት/ሯት አንድ ዓመት ያገለገለ/ች
    1.3 የመመረቂያ አማካይ ውጤት (G.P.A) ለታዳጊ ክልል (የሱማሌ፣የአፋር፣የቤንሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ ክልል ብሔር ብሔረሰቦች ተወላጆች በክልሉ ውስጥ የተማሩ) እንዲሁም በኦሮሚያ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ውስጥ የአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢ ብሔረሰቦች ለወንዶች 2.75/ሁለት ነጥብ ሰባት አምስት/ እና ከዚያ በላይ ለሴቶች 2.50/ሁለት ነጥብ አምስት እና ከዚያ በላይ ሌሎች ታዳጊ ላልሆኑ ክልሎች ወንዶች 3.ዐዐ /ሦስት ነጥብ/እና ከዚያ በላይ ሴቶች 2.75/ /ሁለት ነጥብ ሰባት አምስት እና ከዚያ በላይ፡
    1.4 ዕድሜ 30 ዓመት እና በታች የሆነ/የሆነች
    1.5 አመልካቾች የሚያቀርቡት የሥራ ልምድ ከግል ተቋም ከሆነ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    1.6 ለህክምና አገልግሎት ብቁ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የህክምና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል/፡፡
    1.7 ከሚሰራበት/ከምትሰራበት መስሪያቤት ማህበረሰቡን የማገልገል ኃላፊነቱን/ቷን መወጣት መቻሉን/መቻሏን፣ የሥራ ወይም የሙያ ብቃቱን/ቷን፣ መልካም ሥነ ምግባርንና ከማንኛውም ሱስ ነፃ መሆኑን/መሆኗን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ  ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
    1.8 ከምረቃ በኋላ በየትኛውም የሃገሪቱ ክፍሎች ተመድቦ/ባ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፡፡ ለዚህም የግዴታ ውል የሚገባ/የምትገባ፡፡
    1.9 በስልጠና ወቅት ምንም ዓይነት የደመወዝ ክፍያ አለመኖሩን አውቆ/አውቃ ስልጠናውን ለመውሰድ ሙሉ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
    1.10 በተመደበበት/ችበት የማሰልጠኛ ተቋም ሄዶ/ዳ ለመማር ፈቃደኛ የሆነ/ች
  • 2. የምዝገባ አፈፃፀም
    የትምህርት ሚኒስቴር ድረ- ገጽ http://www.moe.gov.et ላይ የማመልከቻ ቅጽና ተጓዳኝ የምዝገባ ሠነድ የተቀመጠ ስለሆነ አመልካቹ/ቿ የማመልከቻ ቅጹን ከድረ-ገጹ በመውሰድ (Download) በማድረግ ሞልተው በአቅራቢያቸው በሚገኘው የምዝገባ ቦታ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  • 3. የምዝገባ ጊዜ
    ይህ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን/EBC/ ከተነገረበት አስር ቀናት በኋላ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
  • 4. የምዝገባ ቦታዎች
    4.1 አምቦ ዩኒቨርሲቲ
    4.2 አክሱም ዩኒቨርሲቲ
    4.3 ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ
    4.4 ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
    4.5 ዲላ ዩኒቨርሲቲ
    4.6 ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
    4.7 መዳወላቡ ዩኒቨርሲቲ
    4.8 ወለጋ ዩኒቨርሲቲ
    4.9 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ
    4.10 ወሎ ዩኒቨርሲቲ
    4.11 የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ – አዲስ አበባ
    4.12 ይርጋለም ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ – ይርጋዓለም
    4.13 አዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ – አዳማ
    ከላይ ከተጠቀሱት ዩኒቨርሲቲዎች ተወዳድረው የመግቢያ መሥፈርቱንና ፈተናውን
    የሚያልፉ ተመልማዮች፣ የሚሰለጥኑበት ቦታ በማዕከል በሚደረግ ምደባ ይወሰናል፡፡
    5. የሰልጣኞች አመላመል
    በምልመላው መስፈርት መሠረት ለሥልጠና ብቁ የሆኑ ሰልጣኞች በሚሰጥ የጽሁፍና
    የቃል ፈተና ይለያሉ፡፡
    6. ለሰልጣኞች የሚደረግ ድጋፍ
  • ለትምህርት ብቁ ሆነው ለሚመረጡ ሰልጣኞች ለመደበኛ ስልጠና የሚሰጡ የምግብና የመኝታ አገልግሎቶች በመንግሥት ይሸፈናሉ፡፡
  • 7. ሴት ሰልጣኞች ይበረታታሉ፡፡
  • 8. መረጃ ስለማግኘት
    ለሥልጠናው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ማለትም የምዝገባና የፈተና ቀኖች እና የምደባ ቦታ በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ድረ- ገጽ http://www.moe.gov.et ላይ ማግኘት ይቻላል።
  • ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰልጣኞች ለስልጠና በሚቆዩበት እንደማንኛውም መደበኛ ተማሪ የምግብና የመኝታ አገልግሎት በመንግስት የሚሸፈን ሲሆን ምንም አይነት ክፍያ/ደመወዝ/ የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Filed Under: NIMEI

Get Updates

Primary Sidebar

Like and Get Updates

Hot Topics

  • UNDP Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • GiZ Ethiopia Job Vacancy 2021-2022
  • Plan International Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • UNHCR Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Awash International Bank Job Vacancies 2021-2022
  • OXFAM Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Action Against Hunger Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • GGGI Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Unilever Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Save the Children Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Red Cross Society Ethiopian Job Vacancies 2021-2022
  • NRC Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • ATA Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • ILRI Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • VSO Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • WFP Ethiopia Job Vacancies 2021-2022
  • Danish Refugee Council Job Vacancies 2021-2022
  • Ethio Telecom Job Vacancies 2021-2022
  • Ethiopia Airlines Job Vacancy 2021-2022
  • British Council Ethiopia Job Vacancies 2021-2022

Ethiopia Text Books

Ethiopia Grade 9 Textbook Teachers and Students

Ethiopia Grade 12 Textbook

Ethiopia Grade 11 Textbook

Ethiopia Textbooks PDF Download

Ethiopia Student Textbooks PDF Download Grade 9, 10, 11 and 12

Categories

  • Banking Jobs (4)
  • EHEECE (2)
  • Grade 11 Textbooks (1)
  • Grade 12 Textbook (1)
  • Grade 9 Textbooks (1)
  • Jobs Vacancy (199)
  • NEAEA (4)
  • NIMEI (3)
  • Placement (1)
  • Student Result (4)
  • Text Books (2)
  • University (3)
Copyright © 2022